ትረምፕ በምክር ቤት ንግግራቸው የአስተዳደራቸውን የመጀመሪያ እርምጃዎች አወደሱ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ትረምፕ በምክር ቤት ንግግራቸው የአስተዳደራቸውን የመጀመሪያ እርምጃዎች አወደሱ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ትላንት ማክሰኞ ምሽት ለዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤቶች ጣምራ ጉባኤ ባሰሙት ንግግር የፌዴራል መንግሥቱን መጠን እና ተጽዕኖ ለመቀነስ አስተዳደራቸው የወሰዳቸውን ቀዳሚ ርምጃዎች በማድነቅ አውስተዋል፡፡ በአሜሪካ የቅርብ የንግድ አጋሮች ላይ የጣሉትን ከፍተኛ ቀረጥ እና ዩክሬን የሩሲያን ወረራ ለመመከት የገባችውን ጦርነት እንድታቆም የሚያደርጉትን ግፊት ጨምረው ዘርዝረዋል።

በሥነ ሥርዓቱ ላይ የታደሙ ዲሞክራት የምክር ቤቶቹ አባላት በበኩላቸው ተቃውሟቸውን ግልጽ አድርገዋል።

የአሜሪካ ድምጽ የኋይት ሀውስ ቢሮ ኃላፊ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ያደረሰችንን ዘገባ አሉላ ከበደ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።