መቀሌ —
የትግራይ ክልል መሪ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል ኢትዮጵያ ወደ ለየለት የእርስ በርስ ጦርነት እንዳትገባ በማለት ለአፍሪካ ህብረት በጻፉት ደብዳቤ የሰላም ጥሪ አቅርበዋል።
በትናንትናው እለት ረፋድ 5 ሰዓት አካባቢ ወደ መቀሌ የመጣ የውጊያ አውሮፕላን ተመትቶ መውደቁን የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የትግራይ ክልል መሪ ለአፍሪካ ህብረት በጻፉት ደብዳቤ የሰላም ጥሪ አቀረቡ