"የትግራይ ሴቶች የፅናትና የድል ምልክት" በመቀሌ

"የትግራይ ሴቶች የፅናትና የድል ምልክት" በሚል መሪ ቃል ለ3 ቀናት መቀሌ ከተማ የተካሄደው 10ኛው የትግራይ ሴቶች ጉባዔ ተጠናቋል።

"የትግራይ ሴቶች የፅናትና የድል ምልክት" ጉባዔ ላይ ከሁሉም የትግራይ ወረዳዎች የተወከሉት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ ነባር አመራርና የክልሎች እንዲሁም ከፌደራል መንግሥት የተወከሉ ተገኝተዋል::

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"የትግራይ ሴቶች የፅናትና የድል ምልክት" በመቀሌ