በትናንትናው ዕለት በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በተዘጋጀው ቴሌቶን ገቢ ማሰባሰብያ መርኃግብር ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይ ለትግራይ ልማት ለማበርከት ቃል ተግብቷል።
መቀሌ —
የትግራይ መንግሥት ከህዝብ የገንዘብ ድጋፍ በጠየቀው መሰረት ነው ገቢ ማሰባሰብያ ፕሮግራም የክልሉ ባለኃብቶችና ነጋዴዎች መድረኩን ያዘጋጁት።
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ቴሌቶን በመቀሌ ተካሄደ
Your browser doesn’t support HTML5
ቴሌቶን በመቀሌ