ድምጽ የትግራይ ነፃነት ፓርቲ - በመቀሌ ጁን 17, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ትግራይ ክልልን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ሃገር ለማድረግ መስራት ዋና ዓላማና ግብ ያደረገ ፓርቲ የመሥራች ጉባኤውን አካሄደ።