ድምጽ የትግራይ ክልላዊ መንግሥት የአማራ ክልል ታጣቂዎችን እንዲያስወጣ አሳሰበ ጁላይ 10, 2021 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 “የአማራ ክልል ታጣቂዎቹን ከትግራይ ክልል በአስቸኳይ እንዲያወጣ፤ ወደ ክልሉ ተጨማሪ ኃይል ለማስገባት የሚደረገው እንቅስቃሴ ሊቆም ይገባል” ሲል የትግራይ ክልል መንግሥት ዛሬ /ቅዳሜ/ መግለጫ አውጥቷል።