ዓለምቀፍ ንቅናቄ ለትግራይ ተወላጆች የፖለቲካ እስረኞች ተቋቋመ

Your browser doesn’t support HTML5

"ከ1 ሺህ 500 በላይ የትግራይ ተወላጆች በማንነታቸውና በፖለቲካ ምክንያት ታስረው ይገኛሉ" ሲል ዛሬ መቀሌ ላይ መቋቋሙን ያሳወቀው ዓለምአቀፍ ንቅናቄ ለትግራይ ተወላጅ የፖለቲካ እሥረኞች የሚባል ድርጅት አስታውቋል።