ለትግራዩ ምርጫ 5 የፖለቲካ ፓርቲዎችና 11 የግል ተወዳዳሪዎች መመዝገባቸው ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል ይካሄዳል በተባለው ምርጫ ለመሳተፍ አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች መመዝገባቸው ተገልጿል።