በትግራይ ክልል እና በአዲስ አበባ የኮሌራ በሽታ

በትግራይ ክልል የኮሌራ በሽታ ከግንቦት 25 / 2011 ዓ.ም ጀምሮ 13 ሰዎች እንደተያዙ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።

በበሽታው የታያዙ ሁሉም ሕክምና ከተደረገላቸው በኋላ ድነው ወደየቤታቸው መመለሳቸውን ያመለከተው የጤና ቢሮ ሁሉም የመንግሥትና የጤና ተቋማት ለምላሹ ዝግጅ መደረጋቸውን ገልጿል።

በሌላም በኩል በአዲስ አበባ 10ሰዎች ላይ የኮሌራ በሽታ መታየቱን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታውቋል። ጤና ቢሮው በሽታውን ባለቤት ለማስቆም ከተለያዩ ሴክተሮች ጋር መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ አሰረድተዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል እና በአዲስ አበባ የኮሌራ በሽታ