በትግራይ ክልል ወጅራት ወረዳ የዓዲ ቐይሕ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጥያቄ

Ethiopia Map

በትግራይ ክልል ወጅራት ወረዳ የዓዲ ቐይሕ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ወረዳ የመሆን ጥያቄ ይመለስልን በማለት በዛሬው እለት ሰልፍ ወጡ።

ነዋሪዎቹ ለሦስት ወራት ያቀረቡት ጥያቄ ስላልተመለሰ ለሁለተኛ ግዜ ሰልፍ መውጣታቸው ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል ወጅራት ወረዳ የዓዲ ቐይሕ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጥያቄ