በሺሕዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የተሳተፉበት የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ ሥርዓት

Your browser doesn’t support HTML5

በሺሕዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የተሳተፉበት የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ ሥርዓት

በሺሕዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ በዐዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በተሰናዳው “ታላቁ ኢፍጣር በኢትዮጵያ” ሥነ ሥርዓት ላይ ተሳትፈዋል።

በእስልምና አማኞች ዘንድ፣ “ቅዱስ ወር” እየተባለ የሚጠራውን ወርኀ ረመዳን በማስመልከት የተሰናዳው በኅብረት የማፍጠር ክንውን፣ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ድጋፍ የማሰባሰብ ዓላማ እንዳለው ተነግሯል።

የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት፣ ከአስተባባሪዎች እና ከተሳታፊዎች ጋራ ያደረገው አጭር ቆይታ ከሥር ተያይዟል፡፡