የአትላንታው ባለታክሲ - በቃሉ አዳነ

Your browser doesn’t support HTML5

አሜሪካ ውስጥ ኢትዮጵያውያን ከሚሠማሩባቸው የሥራ ዘርፎች አንዱ የታክሲ አገልግሎት ነው። ጽዮን ግርማ በአትላንታ ቆይታዋ ከባለታክሲው በቃሉ አዳነ ጋር በጥቂቱ ተጨዋውታለች።