የቡርኪና ፋሶን መፈንቅለ መንግስት በመደገፍ ሰዎች በጎዳና ላይ ደስታቸውን እየገለጹ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ ኃይል ደጋፊዎች አይ ኤስ የተሰኘውን እስላማዊ መንግስት አሸባሪ ቡድን ለመዋጋት ይበጃሉ በማለት ሰኞ እለት በሃገሪቱ የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት በደስታ ተቀብለዋል፡፡ ይሁንና ፕሬዘዳንት ሮች ካቦሬ ላይ የግድያ ሙከራ የቃጣ መፈንቅለመንግስት በዘላቂነት ወደ ዴሞክራሲ ለመመለስ ያለውን ተስፋ ያሰጋል እያሉ ነው፡፡