Your browser doesn’t support HTML5
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጄነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ ዛሬ በፖርት ሱዳን ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ጀኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር ተወያይተዋል፡፡
የጉዞአቸው ዓላማ፣ “ለሱዳን መረጋጋት የሚያከናውኑት ጥረት ቀጣይ ርምጃ ነው” ሲል ጽሕፈት ቤታቸው ገልጿል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ዛሬ በፖርት ሱዳን ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ጀኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር ተወያይተዋል፡፡