የደቡብ ሱዳንን ለአምስት ዓመታት የዘለቀ የርስ በርስ ብጥብጥ ለማስቆም ያስችላል የተባለውን የሰላም ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ ጥቂት ሳምንታት ሲቀሩት የሃገሪቱ የሃይማኖትና ሲቪክ መሪዎች የሚሣተፉበት የፀሎት ሥነ-ሥርዓት ሊካሄድ ታቅዷል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሊቀ-ጳጳስ አቡነ ፍራንሲዝና የሌሎት አብያተ-ክርስትያን መሪዎችና አባላትም እንደሚገኙ ታውቋል። - ሳቢና ካስቴልፍራንኮ ከሮም ያጠናቀረችው ዘገባ አለ፤ ሰሎሞን አባተ ያቀርበዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5
የደቡብ ሱዳንን ብጥብጥ ለማስቆም የፀሎት ሥነ-ሥርዓት ሊካሄድ ነው