አዲሱን የገቢ ግብር ግምት ነጋዴዎች አልተቀበሉትም። “ከገቢያችን ጋር ፍፁም ተመጣጥኝነት የሌለውና ከሥራ ውጭ የሚያደርገን ነው” ብለውታል። በኢትዮጵያ ገቢዎች እና ጉሙሩክ ባለሥልጣን የአዲስ አበባ የታክስ ፕሮግራም እና ልማት ሥራዎች ዘፍር ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ነጻነት አበራ ትመናው የተከናወነው ሰፊ ጥናት ተደርጎ እንደሆነ ከገለጹ በኋላ ቅሬታ አለኝ የሚል ማንኛውም ነጋዴ ያለ ምንም ክፍያ በተጨባጭ ማስረጃ አያይዞ ቅሬታውን ማቅረብ ይችላል ብለዋል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ከስድስት ዓመታት በኋላ የሂሳብ መያዣ ሰነድ ይዘው ሂሳብ በማያሰሩ ቁርጥ ግብር ከፋዮች ላይ የተሠራው አዲሱን የገቢ ግብር ግምት ነጋዴዎች አልተቀበሉትም። “ከገቢያችን ጋር ፍፁም ተመጣጥኝነት የሌለውና ከሥራ ውጭ የሚያደርገን ነው” ብለውታል።
በኢትዮጵያ ገቢዎች እና ጉሙሩክ ባለስልጣን የአዲስ አበባ የታክስ ፕሮግራም እና ልማት ስራዎች ዘፍር ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ነጻነት አበራ ትመናው የተከናወነው ሰፊ ጥናት ተደርጎ እንደሆነ ከገለጹ በኋላ ቅሬታ አለኝ የሚል ማንኛውም ነጋዴ ያለ ምንም ክፍያ በተጨባጭ ማስረጃ አያይዞ ቅሬታውን ማቅረብ ይችላል ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የነጋዴው እሮሮና የገቢዎች ምላሽ