በሲዳማ ዞን በመሬት መንሸራተት 23 ሰዎች ሞቱ

በሲዳማ ዞን ጭሬ ወረዳ ሐሊላ መሎ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ በሚገኙ ሦስት መንደሮች በዝናብ ምክኒያት በደረሰ የመሬት መንሸራተት የ23 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የሟች ቤተሰቦች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።

Your browser doesn’t support HTML5

በሲዳማ ዞን በመሬት መንሸራተት 23 ሰዎች ሞቱ