መንግስት አወቃቀር የሥልጣን ክፍፍል፤ ቁጥጥር እና ሚዛን፤
ሦሥቱ የመንግስት ቅርንጫፎች በየበኩላቸው አንዳንዳቸው ከሌላቸው ፈጽሞ የተለየ ሥልጣንና ኃላፊነቶች ያላቸው መሆኑ አንዱ ከሌላው ሥልጣንና ኃላፊነት ጋር እንዳይጋጭ ያደርገዋል።
የዩናይትድ ስቴትስን በመሠሉ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓቶች ውስጥ የሦሥቱ የመንግስት አስተዳደር ቅርንጫፎች ምንነትና ሚና ላይ ያተኮረ ልዩ የትንታኔ ቅንብር ነው።
Your browser doesn’t support HTML5
የትንታኔውን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤
Your browser doesn’t support HTML5
ክፍል ሁለት
Your browser doesn’t support HTML5
የትንታኔውን ሦሥተኛና የመጨረሻ ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤