“ባለወርቃማው ድምፅ” የማሊው ዘፋኝ ሳሊፍ ኬታ
Your browser doesn’t support HTML5
“ባለወርቃማው ድምፅ” የማሊው ዘፋኝ ሳሊፍ ኬታ ከቪኦኤ ጋር
#SalifKeita #MaliMusic #Africa #AfricanMusic #GabinaVOA
ሳሊፍ የቆዳና የፀጉር ንጠረ ነገር እጥረት በሚያስከትለው “አልባይኖ” ተይዞ በመወለዱ ምክኒያት እንዲህ ያሉ የአፍሪካ ሕፃናት የሚገጥማቸው መገለል ሁሉ እርሱንም አጋጥሞት እንደነበር ይናገራል።