በነቀምት የወታደር ካምፕ ላይ ቦንብ ከፈነዳ በኋላ ከተማው ውጥረት ላይ መሆኑ ተገለጸ

ነቀምት ከተማ

በትናንትናው ዕለት በነቀምት ከተማ ደርጊ ወይም ቀበሌ ሁለት በተባለ ቦታ ባልታወቁ ሰዎች በኢትዮጵያ መንግሥት ወታደሮች ካምፕ ላይ የፈነዳ ቦምብ ጉዳት ማድረሱ ተገለጿል። ከጉዳቱ በኋላ በአካባቢው የተገኘው ሰው ሁሉ ድብደባ ደርሶበታል ሲሉ ነዋሪዎች ያማርራሉ።

በትናንትናው ዕለት በነቀምት ከተማ ደርጊ ወይም ቀበሌ ሁለት በተባለ ቦታ ባልታወቁ ሰዎች በኢትዮጵያ መንግሥት ወታደሮች ካምፕ ላይ የፈነዳ ቦምብ ጉዳት ማድረሱ ተገለጿል። ከጉዳቱ በኋላ በአካባቢው የተገኘው ሰው ሁሉ ድብደባ ደርሶበታል ሲሉ ነዋሪዎች ያማርራሉ።

የምስራቅ ወለጋ ዞን የደህንነት ጉዳይ ኃላፊ አቶ በዳሳ ጎበና ስለጉዳዩ ተጠይቀው፤ ጥቃቱ መፈጸሙን አምነው በጥቃቱ ሦስት አባላት ከመቁሰላቸው ውጭ የሞተ ታጣቂ የለም ብለዋል።

ጽዮን ግርማ ዘገባ አላት።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በነቀምት የወታደር ካምፕ ላይ ቦንብ ከፈነዳ በኋላ ከተማው ውጥረት ላይ መሆኑን ተገለጸ