“ሕዝቡ አብሮነቱን ሊጠብቀው ይገባል”- ፖለቲከኞች

አቶ ሙላቱ ገመቹና አቶ ገብሩ አስራት

በኢትዮጵያ ውስጥ እየተከሰተ ላለው ግጭትም ሆነ ችግር ተጠያቂው ኢሐዴግ ነው ሲሉ የመድረክ ስራ አስፈፃሚ አባላት ገለፁ።

በኢትዮጵያ ውስጥ እየተከሰተ ላለው ግጭትም ሆነ ችግር ተጠያቂው ኢሐዴግ ነው ሲሉ የመድረክ ስራ አስፈፃሚ አባላት ገለፁ።“የኢትዮጵያ ሕዝብ ከኢሕአዴግ በፊትም በጋራ ይኖር ነበር ፣ በኢሕአዴግ ጊዜም በጋራ እየኖረ ነውና ይህ የአብሮነት ግንኙነቱ እንዳይጎዳ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት” ብለዋል።

ጽዮን ግርማ የኦፌኮውን አቶ ሙላቱ ገመቹን እና የአረናውን አቶ ገብሩ አስራትን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አነጋግራለች።

Your browser doesn’t support HTML5

“ሕዝቡ አብሮነቱን ሊጠብቀው ይገባል”- ፖለቲከኞች