የጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት፡- ትኩስ የፖለቲካ ዓየር .. ተስፋና ፈተናዎች

አሉላ ከበደ፣ ትዝታ በላቸው፣ አዲሱ አበበ

ከዋሺንግተን አዲስ አበባ ደርሶ መልስ

ከበርካታ ዓመታት በኋላ በሥራ ጉዳይ ወደ ኢትዮጵያ የመጓዝ ዕድል አግኝታና ለጥቂት ሳምንታት ቆይታ ከተመለሰችው ባልደረባችን ትዝታ በላቸው ጋር በሚኖረን ውይይት ከሃገር ናፍቆት እስከ ሰሞንኛ ትዝብቶች፣ ከማሕበራዊ ሕይወት ገጽታ፣ ፖለቲካ እና የመገናኛ ብዙኃን ይዞታ፤ በወፍ በረር መልከት እናደርጋለን .. በጋዜጠኛዋ መነጽር በጠረጴዛ ዙሪያ ውይይታችን።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት፡- ትኩስ የፖለቲካ ዓየር .. ተስፋና ፈተናዎች

Your browser doesn’t support HTML5

የጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት፡- ትኩስ የፖለቲካ ዓየር .. ተስፋና ፈተናዎች