የበረታ የምግብ እጥረት የሚደርሰው ጤናማ የሆነ አመጋገብ ባለመኖሩ ብቻ አለመሆኑን አዲስ ሪፖርት ጠቁሟል

ፋይል - የአምስት አመት ህፃን የበረታ የምግብ እጥረት የጤና ጉዳት ደርሶበት በአወይል በሚባል የክፍለ-አገር ሆስፒታል ሰሜን ባህር ኤል-ጋዝሃል በተባለች ከተማ ደቡብ ሱዳን ውስጥ ህክምና እየተደረገለት / ፎቶ አጃንስ ፍራንስ ፕረስ- እ.አ.አ. 2015/

የበረታ የምግብ እጥረት ሊደርስ የሚችለው ጤናማ የሆነ አመጋገብ ባለመኖሩ ብቻ አለመሆኑን አንድ ሰሞኑን የወጣ የጥናት ሪፖርት ጠቁሟል።

የበረታ የምግብ እጥረትን ማየትና መለየት ቀላል ነው። ሲደርስም ጊዜ አይወስድም።

የበረታ የምግብ እጥረት የደረሰበት ህፃን ከእናቱ ጋር ድርቅ ባጠቃው የኢትዮጵያ አፋር ክልል

የደረሰውን ቀውስ ማስተካከል ግን እጅግ የከበደ ፈተና ነው። የበረታ የምግብ እጥረት ሊደርስ የሚችለው ጤናማ የሆነ አመጋገብ ባለመኖሩ ብቻ አለመሆኑን አንድ ሰሞኑን የወጣ የጥናት ሪፖርት ጠቁሟል።

ጄሲካ በርማን ያጠናቀረችው ዘገባ አለ፤ ሰሎሞን አባተ አቅርቦታል።

Your browser doesn’t support HTML5

የበረታ የምግብ እጥረት የሚደርሰው ጤናማ የሆነ አመጋገብ ባለመኖሩ ብቻ አለመሆኑን አዲስ ሪፖርት ጠቁሟል