ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ከአክሱም ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ፤ አደጋ የተጋረጠበት የአክሱም ሐውልትም ጎብኝተዋል።
መቀሌ —
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ በዛሬው ዕለት ረፋዱ ላይ ወደ ትግራይ አክሱም ከተማ ሲገቡ በትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
የትግራይ ክልል ህዝብ ግንኙነት ቢሮ ሐላፊ ወይዘሮ ሊያ ካሳ ጠቅላይ ሚንስትሩ በአክሱም ከተማ የተገኙት አደጋ ላይ ያለው ሐውልት ለማየትና በጉዳዩ ከህዝብ ጋር ለመወያየት መሆኑ ተናግረዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ጠ/ሚ ዐብይ ከአክሱም ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ