ዋሽንግተን —
ላለፉት ጥቂት ሳምንታት በጎንደርና አካባቢው፤ በቀደሙት በርካታ ወራት ደግሞ በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሱትንና በአጠቃላይም በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየታዩ ያሉትን ቀውሶች መንስኤዎች ምንነት የሚመረምርና ሁነኛ የመፍትሔ አማራጮች ለመቃኘት የሚጥር ውይይት ነው።
ተወያዮቹ:- አቶ አበባው አያሌው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምሕር እና ዶ/ር ዳንኤል ተፈራ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ የዊስኮንሰን ዩኒቨርሲቲ ዋይት ዋተርስ የምጣኔ ሃብት መምህር ናቸው።
የውይይቱን የመጀመሪያ ክፍል ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ውይይት:- ኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውሱ መንስኤዎች ምንነት አንድምታና ዘላቂ መፍትሄዎች
Your browser doesn’t support HTML5
የውይይቱን ሁለተኛ ክፍል ከዚህ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የመጨረሻውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ።