ከመስከረም 2/2010 ዓ.ም አንስቶ በተፈጠሩ ግጭቶች በአወዳይ በጅጅጋና እና በጭናቅሰን ከተሞች እና አካባቢዎቻቸው የሁከት የጅምላ ግድያ አና የጅምላ መፈናቀል ሁኔታዎች ታይተዋል፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
ከመስከረም 2/2010 ዓ.ም አንስቶ በተፈጠሩ ግጭቶች በአወዳይ በጅጅጋና እና በጭናቅሰን ከተሞች እና አካባቢዎቻቸው የሁከት የጅምላ ግድያ አና የጅምላ መፈናቀል ሁኔታዎች ታይተዋል፡፡
ይህንን አስመልክቶ ከኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋና ከሶማሌ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እድሪስ እስማኤል ቃለ ምልልሶችን አድርገናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዙትን የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ከሶማሌ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እድሪስ እስማኤል ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
Your browser doesn’t support HTML5
ከኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ