በአምቦ ከ5መቶ በላይ ሰዎች መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለፁ። የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የፖለቲካ ኃላፊም አባላትና ፣ደጋፊዎቼ እንዲሁም አመራሮቼ ታስረዋል ብሏል፡፡
አዲስ አበባ —
የከተማው ፖሊስ መምሪያ የታሰረ ሰው የለም ሲል አስተባብሏል፡፡ የክልሉ ፀጥታ ቢሮና ፖሊስ ኮሚሽን መልስ እንዲሰጠን ያደረግነው ጥረት አልተሳካም፡፡
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በአምቦ ከ5መቶ በላይ ሰዎች ታሰሩ