ዓለምቀፍ ተቋማት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ያላቸው ተፅእኖ

ሀምሊን ዩኒቨርስቲ ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑትና በተለይ በኢንተርኔትና ማኅበራዊ ሚድያዎች ዙሪያ ሰፊ ጥናቶችን ያካሄዱት እንዳልካቸው ጫላ

ሰኔ ወር የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ መገደልን ተከትሎ በርካታ ዓለምቀፍ ተቋማት በኢትዮጵያ ስላለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት በተመለከተ የተለያዩ ሪፖርቶችና መግለጫዎችን አውጥተዋል። ከእነዚህ አንዱ 'Ethiopia Working Group' የተሰኘው የኢትዮጵያን ጉዳይ በቅርበት የሚከታተሉ ዲፕሎማቶችና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅት ወኪሎች ስብስብ ያወጣው መግለጫ ይገኝበታል።

ይህን መግለጫና በአጠቃላይ ዓለምቀፍ ተቋማት የሚያወጧቸው መግለጫዎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ስላላቸው ተፅእኖ በሚመለከት፣ ባለሙያዎችን ይዘናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዓለምቀፍ ተቋማት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ያላቸው ተፅእኖ