ድምጽ ኦሮምያ አካባቢዎች በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ ኦገስት 18, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 አቶ ጃዋር መሀመድ ጤንነት እየተሰማቸው እንዳልሆነ ለፍርድ ቤት መግለፃቸውን ተከትሎ በአንዳንድ የኦሮምያ አካባቢዎች በተቀሰቀሰ ተቃውሞ የሰዎች ሕይወት ያለፈበት ጉዳት መድረሱን ቪኦኤ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ገልፀዋል።