ድምጽ የምዕራብ ወለጋ ጥቃት በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጥሪ ቀረበ ኖቬምበር 03, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በምዕራብ ኦሮምያ ጉሊሶ ወርዳ በንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈፀመው ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ጥሪ አቀረበ።