ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር አሥመራ ላይ የደረሰውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ በቁርጠኛነት እየሠራ መሆኑን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ገልጿል።
አዲስ አበባ —
ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር አሥመራ ላይ የደረሰውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ በቁርጠኛነት እየሠራ መሆኑን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ገልጿል።
ከታጣቂዎች ጋር ለመወያየትና የስምምነቱን አፈፃፀም ለማመቻቸት መሪዎቹ ወደ የአካባቢው እንደሚንቀሳቀሱ የኦነግ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አራርሳ ቢቂላ ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኦነግ ከመንግሥት የደረሰውን ስምምነት ተግባራዊነት ላይ እየሰራ ነው