በቪኦኤ መረጃ መሠረት በምርጫው ኢሌክቶራል ኮሌጅ ተብለው በሚታወቁት ከያንዳንዱ ስቴት በተሰበሰቡ ወሣኝ የሆኑ የውክልና ድምፆች፡-
ሮምኒ - 206
ኦባማ - 303 ድምፅ አሸንፈዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ኦባማ በድጋሚ ተመረጡ - በቆንጂት ታየ
በቪኦኤ መረጃ መሠረት በምርጫው ኢሌክቶራል ኮሌጅ ተብለው በሚታወቁት ከያንዳንዱ ስቴት በተሰበሰቡ ወሣኝ የሆኑ የውክልና ድምፆች፡-
ሮምኒ - 206
ኦባማ - 303 ድምፅ አሸንፈዋል፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ሆኖ ለመመረጥ የሚያስፈልገው 270 የኢሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ነው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ከድላቸው በኋላ ያደረጉት ንግግር - ቺካጎ-ኢሊኖይ
Your browser doesn’t support HTML5
አገረገዥ ሚት ራምኒ መሸነፋቸውን የተቀበሉበት ንግግር - ቦስተን-ማሣቹሴትስ
ተፎካካሪዎቹ እስካሁን ያሸነፉባቸው ስቴቶች፡-
ሮምኒ፡-
ሚዙሪ
ኖርዝ ካሮላይና
አላስካ
አይዳሆ
ሞንታና
አሪዞና
ዩታ
ሚሲሲፒ
ኔብራስካ
ዋዮሚንግ
ካንሣስ
ሉዊዚያና
ሣውዝ ዳኮታ
ቴክሣስ
ኖርዝ ዳኮታ
ኬንተኪ
ዌስት ቨርጂንያ
ኢንዲያና
ሣውዝ ካሮላይና
ኦክላሆማ
ጆርጂያ
ቴኔሲ
አላባማ
አርካንሣ
ኦባማ፡-
ቨርጂንያ
ኔቫዳ
አዮዋ
ኦሃዮ
ዊስካንሰን
ፔንሲልቬንያ
ሚሺጋን
ኒው ሃምፕሻየር
ኮሎራዶ
ኦሬገን
ካሊፎርኒያ
ዋሽንግተን (ስቴት)
ሃዋዪ
ኒው ሜክሲኮ
ሚኔሶታ
ኒው ዮርክ
ኒው ጀርሲ
ቨርሞንት
ኢሊኖይ
ከኔክቲከት
ሜን
ዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ
ደላዌር
ሮድ አይላንድ
ሜሪላንድ
ማሳቹሴትስ
ናቸው፡፡
/ይቀጥላል/