የወባ በሽታን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት ለምን አዳጋች ሆነ?

Your browser doesn’t support HTML5

የወባ በሽታ በሴቷ የወባ ትንኝ ንክሻ አማካኝነት የሚከሰት በሽታ ነው፡፡እራስ ምታት ትኩሳት፣ እና ብርድ ብርድ የማለት ምልክቶች ሲኖሩት አብዛኛውን ጊዜም በሽታው ሲጀምር ቀለል አድርጎ ስለሆነ አያስታውቅም፡፡ ነግር ግን በጊዜ ካልታከሙት እስከሞት ድረስ ሊያደርስ ይችላል፡፡