በማረሚያ ቤት የሚደርሱ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለፍርድ ቤት አቤት በማለቷ በማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣት ለችሎት ገለፀች።
ዋሽንግተን ዲሲ —
በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች አመጽ በማስነሳት፣ በማስተባበርና በመምራት ተጠርጥረው ከተከሰሱት መካከል፤ ንግስት ይርጋ በማረሚያ ቤት የሚደርሱ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለፍርድ ቤት አቤት በማለቷ በማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣት ለችሎት ገለፀች። እሷን ጨምሮ ሌሎች አምስት ተከሳሾችን የያዘው መዝገብ ለሦስተኛ ጊዜ ለብይን መቀጠሩን ጠበቃው ገልፀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
እነ ንግሥት ይርጋ ለሦስተኛ ጊዜ ለብይን ተቀጠሩ