አፍሪካ የናብሮ እሣተ ገሞራ ብናኝ እየቀነሰ ነው፡፡ ጁን 17, 2011 ሰሎሞን አባተ የምሥራቅ አፍሪካን አካባቢዎች የሸፈነው የናብሮ እሣተ-ገሞራ ብናኝ፤ የሣተላይት ፎቶ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂዖ ፊዚክስ፣ ስፔስ ሣይንስና አስትሮኖሚ ኢንስቲትዩት የርዕደ ምድር ምርምር ባለሙያና መምህር ስለእሣተ ገሞራው ሁኔታና ስለሚገኝበት ሁኔታ ይናገራሉ፡፡ ዝርዝሩን ያዳምጡ፡፡