"የሰላም አምባሰደር" ተብለው የተሰየሙ እናቶች በመቀሌ

የሰላም አምባሰደር እናቶች በመቀሌ

ከሁሉም የኢትዮጵያ የተወከሉ የሰላም አምባሰደር ተብለው የተሰየሙ እናቶች መቀሌ ገብተዋል።

ከሁሉም የኢትዮጵያ የተወከሉ የሰላም አምባሰደር ተብለው የተሰየሙ እናቶች መቀሌ ገብተዋል።

እነዚህ እናቶች ከትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ተገናኝተው የሰላም ጥሪያችን ተቀበሉን ብለዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

"የሰላም አምባሰደር" ተብለው የተሰየሙ እናቶች በመቀሌ

ዶ/ር ደብረፅዮንም በትግራይ ሰላም ነው ያለው ሆኖም ግን በሌላ አካባቢም የሰላም ዋስትና እንዲረጋገጥ እናግዛችኋለን ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

"የሰላም አምባሰደር" ተብለው የተሰየሙ እናቶች በመቀሌ