Your browser doesn’t support HTML5
ከአሰቃቂው የባሕር ላይ አደጋ የተረፉት ፍልሰተኞች ይናገራሉ
ከአንድ ወር በፊት፣ በአብዛኛው ሶማሊያውያን ፍልሰተኞች የተሳፈሩባቸውንና ወደ ማዮት ደሴት በማቅናት ላይ የነበሩ ሁለት ጀልባዎችን፣ የጀልባዎቹ አዛዦች የሆኑት ሕገ ወጥ አስተላላፊዎች መሃል ባሕሩ ላይ ጥለዋቸው በመሄዳቸው፣ ቢያንስ 27 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።
የአፍሪካ ቀንድ አገልግሎት ባልደረባ ሃሩን ማሩፍ፣ ከአደጋው የተረፉትን አነጋግሮ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።