9ኛው የትግራይ ወጣቶች ማኅበር ጉባዔ በመቀሌ

9ኛው የትግራይ ወጣቶች ማኅበር ጉባዔ በመቀሌ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

በጉባዔው መክፈቻ የተገኙት የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የትግራይ ወጣቶች ለክልላቸው ሰላም መጠበቅ ያበረከቱት አስተዋፅዖ አመስግነዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

9ኛው የትግራይ ወጣቶች ማኅበር ጉባዔ በመቀሌ