Your browser doesn’t support HTML5
በህወሓት አመራሮች መካከል ያለው ውጥረት እንዳሰጋቸው የመቐለ ነዋሪዎች ተናገሩ
በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት) ኣመራሮች መካከል የተፈጠረው ውዝግብ ወደ ግጭት እንዳያመራ ስጋት እንዳሳደረባቸው፣ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
የፓርቲው አመራሮች፣ ኹሉንም ችግሮች በውይይት በመፍታት የሕዝብ ጥያቄዎችን በመመለስ ላይ አተኩረው ሊሠሩ ይገባል፤ ሲሉም አመልክተዋል፡፡