የህወሓት አመራሮች መከፋፈል እየተባባሰ በመምጣቱ፣የመቐለ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ላለፉት ሦስት ቀናት "ታሽጓል" የሚል ጽሑፍ ተለጥፎበታል። ሁለቱም ቡድኖች "የየራሳቸው ከንቲባ ሾመዋል" በሚል እርስ በእርስ እየተወቃቀሱ ነው። ሁለቱም ለከተማዋ ከንቲባ ሾመዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
በሁለቱ የህወሓት ቡድኖች አለመግባባት ምክኒያት የመቐለ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ታሽገ