መቀሌ 70 እንደርታ ክለብ አሸናፊ ሆነ

Your browser doesn’t support HTML5

መቀሌ70 እንደርታ ክለብ የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ሆነ:: የ2011 የፕሪሚየር ሊግ ውድድሩ ትናንት ሲጠናቀቅ መቀሌ 70 እንደርታ በታሪኩ ለመጀመርያ ግዜ ዋንጫ አንስቷል:: ሲዳማ ቡናና ፋሲል ከነማ ደግሞ በሊጉ ሁለተኛና ሦስተኛ በመሆን አጠናቀዋል::