አዲስ አበባ —
በየነ ጴጥሮስ - ፕሮፌሰር /የመድረክ ሊቀመንበር/
Your browser doesn’t support HTML5
የምርጫውን “ሂደትም ውጤትም አልቀበልም” - መድረክ
የ2007 ምርጫ በሕግና በሥርዓት ያልተመራ፤ ሕገመንግሥቱን፣ የምርጫ ሕግጋትንና ድንጋጌዎችን የጣሰ ነው ሲል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከሰሰ፡፡
የምርጫውን ሂደትም ሆነ ውጤት እንደማይቀበል ገልጿል፡፡
በምርጫው ማግስት በአባሎቼና በደጋፊዎቼ ላይ እየተፈፀመ ነው ያለው ማዋከብ እንዲቆም ጠይቋል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡