እንኳን ለ1490ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት ቀን - መውሊድ አደረሣችሁ።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ዒድ ሙባረክ፤ ለመሆኑ መውሊድ በኢትዮጵያም ሆነ ከኢትዮጵያ ውጪ ባሉ ሙስሊሞች እንዴት ነው የሚከበረው?
ዛሬ መውሊድ ነው፤ የነቢዩ መሐመድ ልደት 1490ኛው ዓመት።
የእሥልምና መምህሩ ቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኦማር ኢድሪስ ለቪኦኤ መልዕክታቸውን አሰምተዋል።
መልእክታቸውን ለማዳመጥ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ይጫኑ።
Your browser doesn’t support HTML5
መውሊድ - 1490