በብሪታንያ መዲና ለንደን ውስጥ በሚገኘው ግሬንፌል በተባለው ግዙፍ የመኖሪያ ሕንጻ ላይ ባለፈው ሣምንት በደረሰው ቃጠሎ የሞቱት ሰዎች 79 ሳይደርሱ እንዳልቀሩ የለንደን ፖሊስ አስታውቋል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
በሕንፃው ላይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦቻቸውን በአደጋ ማጣታቸውን የገለጹ ሲሆን እናት አባትና አባት ከሦስት ልጆቻቸው ጋር ከአንድ ቤት በዚህ አደጋ ሞተዋል። ሁለት ልጆች ያለው አንድ አባት ባለቤቱና አንድ ለጁ ሲተርፉ አንዱን ልጁን ያጣበትን አሳዛኝ ሁኔታ ይተርካል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ
Your browser doesn’t support HTML5
“የስድስት ዓመት ልጄ በእሳት ተበላ” - በለንደን የመኖሪያ ሕንፃ ቃጠሎ ልጁን ያጣው አባት