ለመንገድ መርገጫ ብቻ ሳይሆን ብርሃንም የሆነው ጫማ

Your browser doesn’t support HTML5

ማየት የተሳናቸው ወይም ዓይናቸው አረጋግጦ የማያይላቸው ሰዎች፣ በተለምዶ በበትር እና በውሾች በመመራት፣ የዕለት ተዕለት ጉዟቸውን ያከናውናሉ።

አንድ የጃፓን ጀማሪ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ግን፣ ለጉዞ የሚረዳቸውን ቴክኖሎጂ፣ ጫማ ውስጥ በመግጠም ላይ ነው።

ቲና ትሪን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።