ዋሽንግተን ዲሲ —
በዕድሜ ልክ የማሕበረሰብ አገልግሎታቸው ላበረከቱት የላቀ አስተዋፅዎ በያ ሰሞን ለክብር እና ከፍ ላለ ዕውቅና የበቁ ትውልደ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊ ናቸው። የመካከለኛ ምዕራብ ዩናይትድ ስቴትሷ የኦሃዮ ክፍለ ግዛት ዋና ከተማ ክሊቭላንድ ነዋሪም ናቸው።
አቶ አክሊሉ ደምሴ ይባላሉ። ለክብር የበቁበትን ሽልማት ምንነት፤ ስለ ህይወት ዘመን ሥራዎቻቸው እና ቤተሰባዊ ህይወታቸው ያጫውቱናል።
Your browser doesn’t support HTML5
የረዥም ዘመን የማሕበረሰብ ግልጋሎት ሲከበር .. ክፍል አንድ
Your browser doesn’t support HTML5
የረዥም ዘመን የማሕበረሰብ ግልጋሎት ሲከበር .. ክፍል ሁለት