ዩናይትድ ስቴትስ ከብሪታንያ ግዛት ነጻ የወጣችበትን 240ኛ የነፃነት በዓል ዛሬ ሃምሌ 4 ቀን እያከበረች ትገኛለች።
ዋሽንግተን —
በመላው የሀገሪቱ የሚገኙ ዜጎችም በዓሉን ሰልፍ በመሰለፍ፣ርችት በመተኮስ፣የሙዚቃ ሥራዎች እና ጨዋታዎች በማቅረብ ያከብሩታል። ኢትዮጵያዊያን አሜሪካውያን በተመሳሳይ መልኩ ያከብሩታል።
ትላንት ማምሻውን በዋሽንግተን እና በሜሪላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካውያን በዓሉን እንዴት እንደሚያከብሩት ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የአሜሪካ የነፃነት ቀን ኢትዮጵያዊያን አሜሪካውያን እንዴት ያከብሩታል?