በሶማሌ ክልል እስር ቤቶች ውስጥ አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ ሰዎች በሕግ ፊት ቀርበው ሲዳኙ ማየት ትልቁ ምኞቱ እንደሆነ አንድ ቀድሞ በእነዚህ ቦታዎች ታስሮ የነበረ ወጣት ተናገረ።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ኢትዮ ቴሌኮም ውስጥ የሒሳብ ሠራተኛ እንደነበርና ምንም በማያውቀው ወደ ማሰቃያ ቦታዎቹ ተወስዶ እንደተሰቃየ የሚናገረው ወጣት አሁን ከእስር ተለቆ ወደ ሥራው ከተመለሰ ሁለት ወር መቆጠሩን ይገልፃል። ከእስር በመለቀቁ ደስታ እደተሰማው ገልፆ ትልቁን ደስታውን ግን ከ “ፍትሕ” እንደሚጠብቅ ተናግሯል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
“የሴት እህቶች ጩኸት እስካሁን ይረብሸኛ”- የጄል ኦጋዴን የቀድሞው እስረኛ