መስከረም 23/1928 ዓ.ም (ዛሬ፤ ልክ የዛሬ 82 ዓመት) ፋሽስት ጣልያን ኢትዮጵያን ያኔ አቢሲኒያን ወረረች። ከሰባት ወራት ውጊያ በኋላ የጠላት ጦር አዲስ አበባን ያዘና የዱር የገደል ፍልሚያው ለመጭዎች አራት ዓመታት ተኩል ያህል ቀጠለ። በዚህ የያኔው የመንግሥታት ኅብረት (ሊግ አፍ ኔሽንስ) አባላት በነበሩ ሁለት ሀገሮች መካከል በተካሄደ ውጊያ ከኢትዮጵያ ከ275 ሺህ በላይ ተዋጊዎች ተገደዋል፤ ለግማሽ ሚሊዮን በላይ ጦረኞች ቆስለዋል፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
Full Dress Uniform Left By Native War Minister
መስከረም 23/1928 ዓ.ም (ዛሬ፤ ልክ የዛሬ 82 ዓመት) ፋሽስት ጣልያን ኢትዮጵያን ያኔ አቢሲኒያን ወረረች። ከሰባት ወራት ውጊያ በኋላ የጠላት ጦር አዲስ አበባን ያዘና የዱር የገደል ፍልሚያው ለመጭዎች አራት ዓመታት ተኩል ያህል ቀጠለ። በዚህ የያኔው የመንግሥታት ኅብረት (ሊግ አፍ ኔሽንስ) አባላት በነበሩ ሁለት ሀገሮች መካከል በተካሄደ ውጊያ ከኢትዮጵያ ከ275 ሺህ በላይ ተዋጊዎች ተገደዋል፤ ለግማሽ ሚሊዮን በላይ ጦረኞች ቆስለዋል፡፡
Italo-Abyssinian War 1935
በቤኒቶ መሶሎኒ የተመራው የጣልያን ጦር በዚህ በሁለተኛው የኢትዮ-ጣሊያን ጦርነት ወቅት ፈፅሟል የተባለው የጦር ወንጀል፣ በሲቪሎች ላይ የተፈፀመ ጥቃትና በሰብዕና ላይ የተፈፀመ ወንጀል ከወቅቱ የኢትዮጵያ ህዝብ በሰባት ከመቶው ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡
Italo-Abyssinian War 1935
ከወራሪው የጣልያን ጦር ወገን 208 ሺህ ወታደር ሙትና ቁስለኛ ሆኗል፡፡
ሚያዚያ 27/1933 ዓ.ም. ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ በድል አዲስ አበባ ገቡና የነፃነት ቀን ሆኖ እስከ - ዛሬ ይከበራል፡፡ “የድል ቀን” የሚሉትም አሉ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ሁለተኛው የኢትዮ - ጣሊያን ጦርነት “ዛሬ” ተጀመረ