ትግራይ ዛሬ በአረና ግምገማ

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ ሕዝብ ባለበት የድኅነት ክብደት ከማንኛውም ሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የባሰ ነው ሲሉ የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉዓላዊነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምዶም ገብረሥላሴ ተናግረዋል።